General 1 min read
ናይን የእናቶችና ህጻናት ልዩ የጤና ማዕከል
"የሚሰጣቸው አገልግሎቶች፦"

የነፍስ ጡር ክትትል እና የወለድ አገልግሎት
የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት
የህጻናት ምርመራና ህክምና አገልግሎት
የህጻናት እድገት ክትትልና አመጋገብ ስርዓት የምክር አገልግሎት
የፅኑ ጨቅላ ህጻናት ህሙማን ህክምና አገልግሎት (NICU)
የእናቶች እና ህጻናት የክትባት አገልግሎት
የቀላል እና ከፍተኛ ቀዶ ህክምና አገልግሎት
የማህፀን እና ተያያዥ አካላት ደዌ ምርመራና ህክምና
የቅድመ ካንሰር ምርመራ
ዘመናዊ የአልትራሳውንድ ምርመራ
በእናቶች ፅንስ ህክምና ሰብ ሰፔሻሊስት አማካኝነት የሚከናወን የፅንስ የእያንዳንዱ የሰውነት አካል የአልትሳውንድ ምርመራ (Anatomic scan)
ዘመናዊና ጥራታቸው የተጠበቀ የተለያዩ የላብራቶሪ ምርመራዎች የራጅ ምርመራ
የ24 ሰዓት የአምቡላንስ አገልግሎት
የ24 ሰዓት የመድኃኒት ቤት አገልግሎት
Topics
#Community#Hospital update